የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ | The Resurrection of Jesus Christ

ሮሜ 6:8-10 [8] ከክርስቶስ ጋራ ከሞትን፣ ከርሱ ጋራ እንደምንኖር እናምናለን። [9] ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷልና፣ ዳግመኛ እንደማይሞት እናውቃለን፤ ሞት ከእንግዲህ በርሱ ላይ ጕልበት አይኖረውም። [10] በሞተ ጊዜ፣ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለኀጢአት…

Continue Readingየኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ | The Resurrection of Jesus Christ

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው? | Who is our Lord Jesus Christ?

ሚክያስ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯² አንቺም ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፥ አንቺ በይሁዳ አእላፋት መካከል ትሆኚ ዘንድ ታናሽ ነሽ፤ ከአንቺ ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘላለም የሆነ፥ በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል።³ ስለዚህ ወላጂቱ እስከምትወልድበት…

Continue Readingጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው? | Who is our Lord Jesus Christ?

ኢየሱስ ማነው? | Who is Jesus?

ኢየሱስ ማነው? | Who is Jesus?“ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።”— ማቴዎስ 16፥16✍️ ኢየሱስ ክርስቶስ መሲህና የእግዚአብሔር ልጅ ነው!የእግዚአብሔር ልጅ ነው ስንል እያልን ያለነው እግዚአብሔር ነው…

Continue Readingኢየሱስ ማነው? | Who is Jesus?

እምነት | FAITH

“እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።”— ዕብራውያን 11፥1በእግር ኳስ ህግ ውስጥ በእጅ መንካት የተከለከለ እንደሆነው ሁሉ በተመሳሳይ መልኩ ከእግዚአብሔር ጋር ባለን ጉዞ ያለ እምነት አብረነው ልንጓዝ አንችልም።…

Continue Readingእምነት | FAITH

መስፋፋት | ENLARGEMENT

“እግዚአብሔርም ያፌትን ያስፋ፥ በሴምም ድንኳን ይደር፤ ከነዓንም ለእነርሱ ባሪያ ይሁን።”  — ዘፍጥረት 9፥27እግዚአብሔር በእኛ ሕይወት ለባለፈው እና ላለፉት አመታት ስላደረገልን መልካም ነገር ስናመሰግን ከፊታችን ባለው አመት መስፋፋት ያደርግልናል። መስፋፋት ማለት…

Continue Readingመስፋፋት | ENLARGEMENT

ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ | Honour to whom honour

“ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።”— ሮሜ 13፥7“Render therefore to all their dues: tribute to whom tribute is due; custom…

Continue Readingክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ | Honour to whom honour

ትጋት | DILIGENCE

“ታካች ሰው አደን ምንም አያድንም፤ ለሰው የከበረ ሀብት ትጋት ነው።”— ምሳሌ 12፥27ብዙዎቻችን ትልቁ ጠላታችን ሰይጣን ነው እንላለን፤ ነገር ግን ልናውቅ የሚገባው ለእራሳችን ትልቁ ጠላት እኛው እራሳችን ነን። ጠላት እኛ እስከፈቀድንለት…

Continue Readingትጋት | DILIGENCE

የሰው ልብ | A Man’s Heart

እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ሲመለከት ቁመናችን፣ መልካችን፣ አካሄዳችን እንዲሁም ሌላ በውጭ የሚታየው አኳኋናችንን በማየት እንደማይማረክ ልናውቅ ይገባል። ምክንያቱም እግዚአብሔር ፊትን ሳይሆን ልብን የሚያይ እና የሚመረምር አምላክ ነው።መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ሰው ሁለንተና…

Continue Readingየሰው ልብ | A Man’s Heart

የእግዚአብሔርን ቃል በሕይወታችን መለማመድ | Exercising the Word of God in our lives

“ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።”— 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥8የሰው ሕይወት እንደምናውቀው የሚያስበው ሀሳብ ድርጊት፣ ድርጊቱ ደግሞ ልምምዱ እንደሚሆን ግልጽ…

Continue Readingየእግዚአብሔርን ቃል በሕይወታችን መለማመድ | Exercising the Word of God in our lives

ክርስቶስ ፈዋሹ- መጽሐፍ ዳሰሳ | Christ the Healer- Book Review

ፈውስ ከእግዚአብሔር ባሕርያት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው። እግዚአብሔር ስለጤንነታችሁ ግድ ይለዋል፤ ስለ አካላዊ፣ ስለ አእምሮአችሁ እና ስለ ስሜታችሁ ደህንነት እንዲሁም ስለ መንፈሳችሁ ብርታት ያስባል። እግዚአብሔር ታላቁ ሐኪም ጆሆቫ ራፋ…

Continue Readingክርስቶስ ፈዋሹ- መጽሐፍ ዳሰሳ | Christ the Healer- Book Review