-
- ሰው
መስፋፋት | ENLARGEMENT
- Br50.00
- “እግዚአብሔርም ያፌትን ያስፋ፥ በሴምም ድንኳን ይደር፤ ከነዓንም ለእነርሱ ባሪያ ይሁን።” — ዘፍጥረት 9፥27 እግዚአብሔር በእኛ ሕይወት ለባለፈው እና ላለፉት አመታት ስላደረገልን መልካም ነገር ስናመሰግን ከፊታችን ባለው አመት መስፋፋት ያደርግልናል። መስፋፋት ማለት መስፋት፣ በመጠን መብለጥ፣ ገደቦችን አልፎ መሄድ፣ በወርድ ወይንም በጎን መርዘም እና በጅምላ መስፋፋት ነው። To make greater in quality or dimension! እግዚአብሔር አንዱ ያፌትን የባረከበት በረከት በመስፋፋት ነው። እግዚአብሔር…
- Add to cart
-
- ሰው
መከራን እንዴት መቋቋም ይቻላል? | How to survive in challenging times?
- Br90.00
- የወደቀ አለም ውስጥ እስካለን ድረስ በተለያዩ መንገዶች ወደ ህይወታችን መከራ ይመጣሉ በዚህ ግን እንዴት ጸንተን፣ ተቋቁመን ማለፍ እንችላለን? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ይኖርብናል። እግዚአብሔር የመከራው አምጪ ሳይሆን እግዚአብሔር ከመከራው አውጪ መሆኑን ማወቅ የሚመጣውን መከራ ለመቋቋም አንድ እርምጃ ነው። ትልቁ ችግር መከራው ሳይሆን ለመከራው ያለን አመለካከት ሲሆን ትክክለኛው አመለካከት "ክርስቶስ ለእኔ የከፈለው እና የተቀበለውን መከራ ደግሜ እንድከፍልም እንድቀበልም አይገባም" የሚል ነው። ስለዚህ…
- Add to cart
-
- ሰው
ሚስዮናዊ ክርስቲያን | Missionary Christian
- Br90.00
- የምስራች የምስራች የሚሆነው ድል ካለበት ነው፤ ወንጌል የድል ዜና። እግዚአብሔር መልካም ዜና የሚያሰማን እግዚአብሔር እራሱ መልካም ስለሆነ ነው። መልካሙ እግዚአብሔር መልካም ዜና እንድንሰማ ያደርገናል። እኛ ጋር የሃይማኖት ዜና የለንም፤ አኛ ጋር ያለው የምስራች ዜና ነው። ኢየሱስ የድል ዜና ነው ትቶ የሄደው። መስቀል ላይ ሲጨርስ ተፈፀመ ብሎ ነው የሄደው፤ ስለዚህ ወደ ሰዎች ስንሄድ የምስራች ቃል አለን ይህም ኢየሱስ ለሰው ሁሉ የሚሆን…
- Add to cart