-
- እግዚአብሔር
ምስጋናና አምልኮ | Worship & Praise
- Br50.00
- ምስጋናና አምልኮ ◇ 09 ክፍሎች የ10:43:31 ሰዓት Mp3 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
- Add to cart
-
- እግዚአብሔር
ቃል ሥጋ ሆነ | The word became flesh
- Br50.00
- 🎁 ቃል ስጋ ሆነ 🎧 የ02:01:45 ሰዓት Mp3 💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ በመካከላችንም አደረ፤ እኛም ጸጋንና እውነትን ተሞልቶ ከአባቱ ዘንድ የመጣውን የአንድያ ልጅን ክብር አየን።” — ዮሐንስ 1፥14 (አዲሱ መ.ት) ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
- Add to cart
-
- እግዚአብሔር
ተስፋ | Hope
- Br50.00
- 💿 ተስፋ 🎧 የ01:37:22 ሰዓት Mp3 💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
- Add to cart
-
- እግዚአብሔር
ቴቴሌስታይ | Tetelesti
- Br50.00
- 💿 ቴቴሌስታይ 🎧 የ01:25:58 ሰዓት Mp3 💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
- Add to cart
-
- እግዚአብሔር
እግዚአብሔር መልካም ነው | God is Good
- Br50.00
- ስለ እግዚአብሔር ያለን አመለካከት በሕይወት ዘመናችን ሁሉ የቱን ያህል እንደምንሄድ ያሳያል። እግዚአብሔር መልካም ነው ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ቶብ፦ መልካም፣ ቸር፣ ደህና፣ ጥሩ፣ ውብ፣ . . . ማለት ነው። 💿 እግዚአብሔር መልካም ነው ◇ 10 ክፍሎች 🎧 የ08:41:15 ሰዓት Mp3 💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” — ናሆም 1፥7 ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ…
- Add to cart
-
- እግዚአብሔር
ክርስቶስ ፈዋሹ- መጽሐፍ ዳሰሳ | Christ the Healer- Book Review
- Br50.00
- ፈውስ ከእግዚአብሔር ባሕርያት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው። እግዚአብሔር ስለጤንነታችሁ ግድ ይለዋል፤ ስለ አካላዊ፣ ስለ አእምሮአችሁ እና ስለ ስሜታችሁ ደህንነት እንዲሁም ስለ መንፈሳችሁ ብርታት ያስባል። እግዚአብሔር ታላቁ ሐኪም ጆሆቫ ራፋ መሆኑን ስንገነዘብ ከእርሱ ሌላ ማንም ፍጹም ጤንነትን (ፈውስን) እንደማይሰጠን እንገነዘባለን። ዘላቂ ፈውስ ሊሰጠን የሚችለው እርሱ ብቻ ነው።
- Add to cart
-
- እግዚአብሔር
የመስቀሉ ጥበብ | The Wisdom of the Cross
- Br50.00
- 💿 የመስቀሉ ጥበብ ◇ 10 ክፍሎች 🎧 የ14:19:58 ሰዓት Mp3 💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
- Add to cart
-
- እግዚአብሔር
የክርስቶስ መከራ ጥልቀት | The Depth of Christ’s Suffering
- Br50.00
- የክርስቶስ መከራ ጥልቀት ◇ 12 ክፍሎች የ14:02:38 ሰዓት Mp3 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
- Add to cart
-
- እግዚአብሔር
የጌታ የኢየሱስ ስም | The Name of Jesus
- Br50.00
- 💿 የጌታ የኢየሱስ ስም ◇ 11 ክፍሎች 🎧 የ17:36:10 ሰዓት Mp3 💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።…
- Add to cart