ለውጥ | Transformation
Br50.00
2016 ዓ.ም. የጌታ መንፈስ እንዳወጀልን የለውጥ ዓመታችን ነው!
2016 E.C. is our year of Transformation as the Spirit of God has announced to us!
የለውጥ ዓመት ማለት፦ የክብር፣ የደስታ፣ የመስተካከል፣ የመሻሻል፣ የማደግ፣ ፍሬ የማፍራት፣ የማምለጥ፣ የመለቀቅ፣ የመድመቅ፣ የመደራጀት፣ የመነሳት፣ የመታደስ፣ የመዋቀር ዓመታችን ማለት ነው::
“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥18
💿 ለውጥ | Transformation
◇ 07 ክፍሎች
🎧 የ08:28:13 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Biniyam –
It is my year of transformation