መከራን እንዴት መቋቋም ይቻላል? | How to survive in challenging times?

Br90.00

የወደቀ አለም ውስጥ እስካለን ድረስ በተለያዩ መንገዶች ወደ ህይወታችን መከራ ይመጣሉ በዚህ ግን እንዴት ጸንተን፣ ተቋቁመን ማለፍ እንችላለን? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ይኖርብናል። እግዚአብሔር የመከራው አምጪ ሳይሆን እግዚአብሔር ከመከራው አውጪ መሆኑን ማወቅ የሚመጣውን መከራ ለመቋቋም አንድ እርምጃ ነው። ትልቁ ችግር መከራው ሳይሆን ለመከራው ያለን አመለካከት ሲሆን ትክክለኛው አመለካከት “ክርስቶስ ለእኔ የከፈለው እና የተቀበለውን መከራ ደግሜ እንድከፍልም እንድቀበልም አይገባም” የሚል ነው። ስለዚህ መከራ ምን ማለት ነው? ስንት አይነት መከራ አለ? ልቀበለው የሚገባ መከራ የቱ ነው? መከራውን በምን መልኩ ምላሽ ልስጠው?…..ወዘተ የሚሉትን በመረዳት መከራው ትዕግስት፣ ትዕግስት ጽናትን፣ ጽናት የተፈተነ ባሕርይን፣ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን፣ ተስፋ እምነትን፣ እምነትም በድል እድንኖር ያደርገናል።

“የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።”

— 2ኛ ቆሮ 4፥17-18

💿 መከራን እንዴት መቋቋም ይቻላል?
◇ 22 ክፍሎች
🎧 የ38:04:07 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Category:

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “መከራን እንዴት መቋቋም ይቻላል? | How to survive in challenging times?”

Your email address will not be published. Required fields are marked *