ከንጉሥ ዖዝያን ሕይወት ምን እንማራለን! | Lesson from king Uzziah life!

(1 customer review)

Br90.00

2ኛ ዜና 26:1-23

ዖዚያን ማለት: The Lord is my Strength or power, to be strong. እግዚአብሔር ጥንካሬዬ፣ ኃይሌ እና አቅሜ ነው ማለት ነው።

ዖዚያን የአሜስያስ የመጀመሪያ ልጅ ባይሆንም ሕዝቡ ግን ከልጆቹ መሐል እርሱን ወስደው አነገሡት፤ የነገሠውም በ16 አመቱ ነበር። ዖዚያን የእስራኤል 13ኛ ንጉሥ፣ የይሁዳ ደግሞ 10ኛ ንጉሥ ነበር፤ የነገሠውም 52 ዓመት ነበር።

ከዖዝያን ሕይወት ልንወስድ የሚገባው መልእክት እና እራሳችንን ልንጠይቅ የሚገባው ነገር “በመልካም ሁኔታ ጀምረን ሊሆን ይችላል፤ በመልካም ሁኔታ እንጨርስ ይሆንን?” የሚል ነው።

Category:

1 review for ከንጉሥ ዖዝያን ሕይወት ምን እንማራለን! | Lesson from king Uzziah life!

  1. Isaiah (verified owner)

    Truly an amazing message, thank you Lord. Thank you dad

Add a review

Your email address will not be published. Required fields are marked *