ክርስቶስ ፈዋሹ- መጽሐፍ ዳሰሳ | Christ the Healer- Book Review

Br50.00

ፈውስ ከእግዚአብሔር ባሕርያት መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው። እግዚአብሔር ስለጤንነታችሁ ግድ ይለዋል፤ ስለ አካላዊ፣ ስለ አእምሮአችሁ እና ስለ ስሜታችሁ ደህንነት እንዲሁም ስለ መንፈሳችሁ ብርታት ያስባል። እግዚአብሔር ታላቁ ሐኪም ጆሆቫ ራፋ መሆኑን ስንገነዘብ ከእርሱ ሌላ ማንም ፍጹም ጤንነትን (ፈውስን) እንደማይሰጠን እንገነዘባለን። ዘላቂ ፈውስ ሊሰጠን የሚችለው እርሱ ብቻ ነው።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ክርስቶስ ፈዋሹ- መጽሐፍ ዳሰሳ | Christ the Healer- Book Review”

Your email address will not be published. Required fields are marked *