ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ | A Sower went out to sow his Seed
Br50.00
ሉቃስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት።
⁶ ሌላውም በዓለት ላይ ወደቀ፥ በበቀለም ጊዜ እርጥበት ስላልነበረው ደረቀ።
⁷ ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾሁም አብሮ በቀለና አነቀው።
⁸ ሌላውም በመልካም መሬት ላይ ወደቀ፤ በበቀለም ጊዜ መቶ እጥፍ አፈራ። ይህን በተናገረ ጊዜ፦ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ብሎ ጮኸ።
💿 ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ
◇ 12 ክፍሎች
🎧 የ14:40:55 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Bezuayehu Taye (verified owner) –
Amazing