የመናገር ኃይል | The Power of your Words
Br90.00
🗣 የመናገር ኃይል
💿 23 ክፍሎች
🎧 የ36:21:08 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
“አፉን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃል፤ ከንፈሩን የሚያሞጠሙጥ ግን ጥፋት ያገኘዋል።”
— ምሳሌ 13፥3
“አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ ነፍሱን ከመከራ ይጠብቃል።”
— ምሳሌ 21፥23
“ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ።”
— ምሳሌ 18፥21
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Reviews
There are no reviews yet.