የመዝራትና የማጨድ ሕግ | Seed time and harvest
Br50.00
እግዚአብሔር በምድር ዘመን ሁሉ አይቋረጡም ካላቸው ነገሮች መካከል መዝራት እና ማጨድ አንዱ ነው። እግዚአብሔር ማንነቱ መልካም የሆነ አምላክ፤ የሚያደርገውም ለልጆቹ ያለው መልካምነት ብቻ ነው። ክርስቲያን በምድር በሚኖርበት ጊዜ ደግሞ አላማውን እንዲፈጽም በብልፅግና እንዲኖር ፈቃዱ ነው። በክርስቶስ ያገኘነው ብልፅግና ወደ ህይወታችን እንዲመጣ ያዘጋጀልን የብልፅግና መንገድ አለ፤ ይሄም “የመስጠትና የመቀበል ህግ” ይባላል። ስለዚህ ድህነት የእግዚአብሔር ፈቃድ አለመሆኑን በመረዳት በክርስቶስ የተዘጋጀልንን ሀብት በእያንዳንዱ የህይወታችን አቅጣጫ ወደምንመነዝርበት መንገድ የመስጠት ህይወት ልንገባ ይገባል።
“በምድር ዘመን ሁሉ መዝራትና ማጨድ፥ ብርድና ሙቀት፥ በጋና ክረምት፥ ቀንና ሌሊት አያቋርጡም።”
— ዘፍጥረት 8፥22
💿 የመዝራትና የማጨድ ሕግ
◇ 03 ክፍሎች
🎧 የ03:57:07 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Reviews
There are no reviews yet.