ሚስዮናዊ ክርስቲያን | Missionary Christian
Br90.00
የምስራች የምስራች የሚሆነው ድል ካለበት ነው፤ ወንጌል የድል ዜና። እግዚአብሔር መልካም ዜና የሚያሰማን እግዚአብሔር እራሱ መልካም ስለሆነ ነው። መልካሙ እግዚአብሔር መልካም ዜና እንድንሰማ ያደርገናል። እኛ ጋር የሃይማኖት ዜና የለንም፤ አኛ ጋር ያለው የምስራች ዜና ነው። ኢየሱስ የድል ዜና ነው ትቶ የሄደው። መስቀል ላይ ሲጨርስ ተፈፀመ ብሎ ነው የሄደው፤ ስለዚህ ወደ ሰዎች ስንሄድ የምስራች ቃል አለን ይህም ኢየሱስ ለሰው ሁሉ የሚሆን መድኃኒት ነው❕
🗣 ሚሲዮናዊ ክርስቲያን
💿 25 ክፍሎች
🎧 የ34:17:08 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
“እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”
— ማርቆስ 16፥15
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Reviews
There are no reviews yet.