የደስታ ዘይት | The Oil of Joy
Br50.00
በክርስትና ሕይወት ውስጥ የማብራት፣ የማማር፣ ከፍ የማለት ሌላኛው ሚስጥር “የደስታ ዘይት” ነው። ዘይት ለመብራት፣ ለፈውስ የምንጠቀምበት ሲሆን ያለማቋረጥ እንድንስቅ የሚያደርግ የእግዚአብሔር ቅባት ደግሞ ለእኛ ተዘጋጅቶልናል። ደስታ ከነገሮች ጋር የተገናኘ ሳይሆን ከነገሮች በላይ የሆነው እግዚአብሔርን እያዩ መሳቅ ነው። የደስታ ትርጓሜ ከፍ መደረግ፣ መቀበል፣ የላቀና ከፍ ያለ ደስታ፣ ፈንጠዝያ፣ አዎንታዊ አስተሳሰብ ነው። ለእኛ የደስታችን ምክንያት እግዚአብሔር ነው፤ ይህ ደስታ ደግሞ የሚሆነው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነው።
💿 የደስታ ዘይት 💧😂💧
🎧 የ01:42:20 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Yab –
Amazing!!!