እግዚአብሔር መልካም ነው | God is Good
Br50.00
ስለ እግዚአብሔር ያለን አመለካከት በሕይወት ዘመናችን ሁሉ የቱን ያህል እንደምንሄድ ያሳያል። እግዚአብሔር መልካም ነው ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ቶብ፦ መልካም፣ ቸር፣ ደህና፣ ጥሩ፣ ውብ፣ . . . ማለት ነው።
💿 እግዚአብሔር መልካም ነው
◇ 10 ክፍሎች
🎧 የ08:41:15 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
— ናሆም 1፥7
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Reviews
There are no reviews yet.