አዲስ ፍጥረት | New Creation (Series)
Br90.00
እግዚአብሔር ተሸናፊዎችን አይፈጥርም። እግዚአብሔር በመጀመሪያ አዳምን እና ሔዋንን ፈጠረ፤ ነገርግን እነርሱ በገዛ ፈቃዳቸው ባለመታዘዝ በሃጢአት ምክንያት የውድቀት ህይወት ውስጥ ገቡ። እግዚአብሔር ግን ፍቅር ስለሆነ በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስን ፍጥረት ደግሞ ፈጠረ። ይህ ፍጥረት ከስጋ እና ከደም ሳይሆን ጌታ ኢየሱስን በማመን የሚወለድ ነው። ይህ አዲሱ ፍጥረት ደግሞ ለዲያብሎስ ፣ ለበሽታ ፣ ለድህነት እና ለውድቀት እንግዳ የሆነ ፍጡር ነው። ስለዚህ አዲስ ፍጥረት ይበልጥ ለመረዳት ይህንን አስደናቂ የሆነውን ትምህርት ያዳምጡ።
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥17
💿 አዲስ ፍጥረት
◇ 26 ክፍሎች
🎧 የ24:29:07 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
@AgapeGLC
BereketAshebir –
Wow
Dawit kasa –
Dnk nw God bless you
Mintesinot Abera –
Wooow
Mintesinot Abera –
Amazing 🙏
Alayen Tsegaye –
It is good