ጽድቅ | Righteousness
Br150.00
ጽድቅ የሚገኘው ክርስቶስን በማመን ሲሆን በክርስቶስ ያገኘነው ጽድቅ በእግዚአብሔር ፊት የመፀልይና የፀለይነውን ፀሎት የእግዚአብሔርን እውነተኛ መልክ የማግኘትን እድል ሰጥቶናል፡፡ የጻድቅ ሰው ፀሎት ንግግር ብቻ አይደለም ይልቁን እኛ መፀለይ ስንጀምር ፀሎታችን በስራዋ ሀይልን ታደርጋለች፡፡
⚖️ ጽድቅ
💿 60 ክፍሎች
🎧 የ60:18:53 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Reviews
There are no reviews yet.