የጌታ የኢየሱስ ስም | The Name of Jesus

Br50.00

💿 የጌታ የኢየሱስ ስም
◇  11 ክፍሎች
🎧 የ17:36:10 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የጌታ የኢየሱስ ስም | The Name of Jesus”

Your email address will not be published. Required fields are marked *