የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት | Understanding the Love of God
Br50.00
የክርስትናችን መሰረታዊ የሕይወት መመሪያ የሚወጣው የእግዚአብሔርን ፍቅር ከመረዳት ነው። እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወደን ያወቅን ዕለት ሕይወታችን የተለቀቀና የከፍታ ሕይወት ይሆናል። የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት ለዛሬም ሆነ ለሁልጊዜ በድል እና በስኬት ለመኖር አቅም ነው። እግዚአብሔር ቢናደድብህ/ሽ ሊጠላህ/ሽ አይችልም! ማድረግ የማይችለው አለመዉደድ ነው። እኛ ከፍቅር የተወለድን በፍቅር የምንኖር የፍቅር ልጆች ነን!
💿 የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት
◇ 09 ክፍሎች
🎧 የ11:35:50 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
Description
Mikiyas –
Best Teaching about the amazing love of God. Thank you so much for the message Daddye
Kaleb Yonas (verified owner) –
What a life changing sermon , full of revelation and foundational truth in Christianity . This teaching will help one to be constantly in love with the lord Thank you very much dadyee !
Azeb balcha –
በትምህርትኦቹ ተባርኪያለሁ